Share Share፨፨<< ታቦት ክፍል 1))
ታቦት ማለት ማደሪያ ማለት ነው። የማን ማደርያ ለሚለ
ው ደግሞ የእግዚዓብሔር ማደሪያ ማለት ነው።
እንግዲ መልሳችንን ስንሰጥ ትክክለኛ ለመሆኑ ማረጋገጫችን መጽሐፍ
ቅዱስነውና ስለታቦትየተጠቀሱ ጥቅሶችን እያየን ወደፊት እንሄዳለን።
ኦሪት
ዘጸአት 31-33 ብንመለከት ሙሴ የእስራዔልን ህዝ
ብከግብጽ ምድር አውጥቶ ወደ ከነዓን ወደ አባቶቻቸው
አገር እየወሰዳቸው ሳለ ብዙ ጊዜ ከእግዚዓብሔር
ጋርእንደተነጋገረ ሁላችንም እናውቃለን። እንዲሁ ሙሴ
ከእግዚዓብሔር ጋር ሊነጋገር ወደ ተራራ
ወጣ።ተራራዉም ላይ ሲወጣ ህዝበ እስራኤልን ከተራራ
ው በታች ትቶአቸው ነበር። ሙሴም ተራራው ላይ 40
ቀንእና 40 ለሊት ከእግዚአብሔር ጋር ሲነጋገር ቆየ።
እግዚአብሄርም ለሙሴ አስርቱን ትዕዛዛት በ 2 ጽላቶች ላ
ይቀርጾ ሰጠው። እዚህ ጋር የመጀመሪያው ታቦት ቀራጭ
እግዚአብሄር እንደሆነ መጽሃፍ ቅዱስ ይነግረናል።
ጠቃሚ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 15 :-
” ሙሴም ተመለሰ፥ ሁለቱንም የምስክር ጽላቶች በእጁ
ይዞ ከተራራው ወረደጽላቶቹም በዚህና በዚያ በሁለት ወ
ገን ተጽፎባቸው ነበር። ጽላቶቹም የእግዚአብሔር ሥራ
ነበሩ ጽሕፈቱምበጽላቶች ላይ የተቀረጸባቸው የእግዚአብ
ሔር ጽሕፈት ነበረ። ”
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 18 :-
” እግዚአብሔርም ከሙሴ ጋር በሲና ተራራ የተናገረውን
በፈጸመ ጊዜበእግዚአብሔር ጣት የተጻፈባቸውን ከድንጋ
ይ የሆኑ ሁለቱን የምስክር ጽላቶች ሰጠው። ”
ክዚህም በኋላ ሙሴ ከተራራው ላይ ጽላቶቹን ከእግዚዓ
ብሔር ተቀብሎ ሲወርድ ህዝበ እስራኤልእግዚዓብሔርኝ
ክደው ጣዖት በጥጃ ምስል ሰርተው ለጣዖቱ ሲሰግዱ
እና በጣዖቱ ፊት ሲጨፍሩ አይቶተናደደ ከእግዚዓብሔር
የተቀበለዉን ጽላቶች ወደ ጣዖቱ እንደወረወረ እና ጽላቶቹ
እንደተሰበሩ መጽሃፍቅዱስ ላይ ተጽፎአል።
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 19 :-
” ጥጃውንም ዘፈኑንም አየ የሙሴም ቍጣ ተቃጠለ፥ ጽ
ላቶቹንም ከእጁ ጥሎከተራራው በታች ሰበራቸው። የሠ
ሩትንም ጥጃ ወስዶ በእሳት አቀለጠው፥ እንደ ትቢያም
እስኪሆን ድረስፈጨው፥ በውኃውም ላይ በተነው፥
ለእስራኤልም ልጆች አጠጣቸው። ”
ታድያ የዘመኑ ጴንጤዎች ይቺን ጥቅስ በመያዝ። እግዚዓ
ብሔር የሰራው ጽላት ተሰብሮአል ለዚ ታቦት ወይምሌላ
ጽላት አያስፈልግም ይላሉ ። መልሱ እንደሚከተለው
ነው።
ኦሪት ዘጸአት 34 ፥ 1 :-
” እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ሁለት የድንጋይ ጽላቶ
ች እንደ ፊተኞች አድርገህጥረብ በሰበርኻቸው በፊተኞቹ
ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች እጽፍባቸዋለሁ። ”
እናም ይህ ጥቅስ ሰዎች ጽላትን እንዲሰሩ እግዚዓብሔር
ፍቃድ እንደሰጣቸው ይነግረናል። ሙሴምእንደተባለው አ
ደረገ ሁለት ጽላቶችን ሰራ ወደተራራም ጽላቶቹን ተሸክሞ
ወጣ እግዚአብሄርም በጽላቶቹላይ ከእንደገና አስርቱን
ትእዛዛት ጻፈባቸው። ሙሴም ከተራራው ጽላቱን ተሸክሞ
ሲወርድ ፊቱ ያንፀባርቅነበር።
ኦሪት ዘጸአት 34 ፥ 29 :-
” እንዲህም ሆነ ሙሴ ከሲና ተራራ በወረደ ጊዜ ሁለቱ
የምስክር ጽላቶች በሙሴእጅ ነበሩ ሙሴም ከተራራው በ
ወረደ ጊዜ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ተነጋገረ የፊቱ
ቁርበትእንዳንጸባረቀ አላወቀም ነበር። ”
ኦሪት ዘጸአት 34:30 :-
” አሮንና የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ሙሴን ባዩ ጊዜ፥ እነ
ሆ የፊቱ ቁርበት አንጸባረቀወደ እርሱም ይቀርቡ ዘንድ
ፈሩ። ” . ኦሪት ዘጸአት 25:10-15 :-
” እኔ እንደማሳይህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ እንደ
ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ፥እንዲሁ ሥሩት። ከግራር እንጨት
ም ታቦትን ይሥሩ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም
አንድ ክንድተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።
በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው በእርሱም
ላይበዙሪያው የወርቅ አክሊል አድርግለት። አራት የወርቅ
ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹላይ
አኑር በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን
ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ። መሎጊያዎችንም
ከግራርእንጨት ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው። ለታቦቱ
መሸከሚያ በታቦቱ ጐን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹንአ
ግባ። መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥
ከቶም አይውጡ። ”
ኦሪት ዘጸአት 25:26:-
” በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለ
ህ። ” እኔ የምሰጥህንመስክር ያለው ሁለቱን ጽላቶች ነው
የታቦት ጥቅም በኦሪት ( ኢየሱስ ከመወለዱ) በፊት እግዚ
አብሄር ከህዝቡ ጋር ለመሆኑ ምልክት ነበር።በሃዲስ
ኪዳን ( ኢየሱስ ከተወለደባሗላ) ለኢየሱስ ክርስቶስ
የስጋው እና የደሙ ዙፋን በመሆን ያገለግላል።
ታቦት ባለበት እግዚአብሄር እና ሰው እንደሚገናኙ
እግዚአብሄር እንዲ ሲል ለሙሴ ነግሮታል
ኦሪት ዘጸአት 25:21 :-
” የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ እኔ
ም የምሰጥህን ምስክርበታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ። በ
ዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ የእስራኤልንም ልጆች ታ
ዝዝ ዘንድ የምሰጥህንነገር ሁሉ፥ በምስክሩ ታቦት ላይ
ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል፥ በስርየት መክደኛውም
ላይ ሆኜእነጋገርሃለሁ።”
የእግዚአብሄር ቁጣ በእስራኤላዊያን ላይ በመጣ ጊዜ ኢ
ያሱም በ ታቦት ፊት ሰግዶ እንደጸለየ መጽቅዱስይነግረ
ናል።
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 7:6 :-
” ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግ
ሌዎችበእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ
በግምባራቸው ተደፉ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። ኢ
ያሱምአለ። ዋይ ! ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ በአሞራውያን
እጅ አሳልፈህ ትሰጠን ታጠፋንም ዘንድ ይህን
ሕዝብዮርዳኖስን ለምን አሻገርኸው ? በዮርዳኖስ ማዶ
መቀመጥን በወደድን ነበር እኮ !”
ታቦትን ጣዖት ነው ለሚሉ መልሳችን የሚከተለው ነው።
2 ኛ ቆሮንጦስ 6 ፥ 16-17 :-
” ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ
ከዓመፅ ጋር ምንተካፋይነት አለውና፧ ብርሃንም ከጨለማ
ጋር ምን ኅብረት አለው ? ክርስቶስስ
ከቤልሆር ጋር ምንመስማማት አለው ?
ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው ? የእ
ግዚዓብሔር ታቦትንስ በጣዖትቤት የሚያኖር ማነው ?”
ይህን ጥቅስ የጴንጤዎቹ መጽሐፍ ቅዱስ
ላይ ብናየው ” የእግዚዓብሔር ታቦትንስ በጣዖት ቤት
የሚያኖር ማነው?” የሚለዉን ”ለእግዚአብሔር ቤተ
መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው ? በሚል
ቀይረውታል
ታቦት ማለት ማደሪያ ማለት ነው። የማን ማደርያ ለሚለ
ው ደግሞ የእግዚዓብሔር ማደሪያ ማለት ነው።
እንግዲ መልሳችንን ስንሰጥ ትክክለኛ ለመሆኑ ማረጋገጫችን መጽሐፍ
ቅዱስነውና ስለታቦትየተጠቀሱ ጥቅሶችን እያየን ወደፊት እንሄዳለን።
ኦሪት
ዘጸአት 31-33 ብንመለከት ሙሴ የእስራዔልን ህዝ
ብከግብጽ ምድር አውጥቶ ወደ ከነዓን ወደ አባቶቻቸው
አገር እየወሰዳቸው ሳለ ብዙ ጊዜ ከእግዚዓብሔር
ጋርእንደተነጋገረ ሁላችንም እናውቃለን። እንዲሁ ሙሴ
ከእግዚዓብሔር ጋር ሊነጋገር ወደ ተራራ
ወጣ።ተራራዉም ላይ ሲወጣ ህዝበ እስራኤልን ከተራራ
ው በታች ትቶአቸው ነበር። ሙሴም ተራራው ላይ 40
ቀንእና 40 ለሊት ከእግዚአብሔር ጋር ሲነጋገር ቆየ።
እግዚአብሄርም ለሙሴ አስርቱን ትዕዛዛት በ 2 ጽላቶች ላ
ይቀርጾ ሰጠው። እዚህ ጋር የመጀመሪያው ታቦት ቀራጭ
እግዚአብሄር እንደሆነ መጽሃፍ ቅዱስ ይነግረናል።
ጠቃሚ የሆኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 15 :-
” ሙሴም ተመለሰ፥ ሁለቱንም የምስክር ጽላቶች በእጁ
ይዞ ከተራራው ወረደጽላቶቹም በዚህና በዚያ በሁለት ወ
ገን ተጽፎባቸው ነበር። ጽላቶቹም የእግዚአብሔር ሥራ
ነበሩ ጽሕፈቱምበጽላቶች ላይ የተቀረጸባቸው የእግዚአብ
ሔር ጽሕፈት ነበረ። ”
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 18 :-
” እግዚአብሔርም ከሙሴ ጋር በሲና ተራራ የተናገረውን
በፈጸመ ጊዜበእግዚአብሔር ጣት የተጻፈባቸውን ከድንጋ
ይ የሆኑ ሁለቱን የምስክር ጽላቶች ሰጠው። ”
ክዚህም በኋላ ሙሴ ከተራራው ላይ ጽላቶቹን ከእግዚዓ
ብሔር ተቀብሎ ሲወርድ ህዝበ እስራኤልእግዚዓብሔርኝ
ክደው ጣዖት በጥጃ ምስል ሰርተው ለጣዖቱ ሲሰግዱ
እና በጣዖቱ ፊት ሲጨፍሩ አይቶተናደደ ከእግዚዓብሔር
የተቀበለዉን ጽላቶች ወደ ጣዖቱ እንደወረወረ እና ጽላቶቹ
እንደተሰበሩ መጽሃፍቅዱስ ላይ ተጽፎአል።
ኦሪት ዘጸአት 32 ፥ 19 :-
” ጥጃውንም ዘፈኑንም አየ የሙሴም ቍጣ ተቃጠለ፥ ጽ
ላቶቹንም ከእጁ ጥሎከተራራው በታች ሰበራቸው። የሠ
ሩትንም ጥጃ ወስዶ በእሳት አቀለጠው፥ እንደ ትቢያም
እስኪሆን ድረስፈጨው፥ በውኃውም ላይ በተነው፥
ለእስራኤልም ልጆች አጠጣቸው። ”
ታድያ የዘመኑ ጴንጤዎች ይቺን ጥቅስ በመያዝ። እግዚዓ
ብሔር የሰራው ጽላት ተሰብሮአል ለዚ ታቦት ወይምሌላ
ጽላት አያስፈልግም ይላሉ ። መልሱ እንደሚከተለው
ነው።
ኦሪት ዘጸአት 34 ፥ 1 :-
” እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ሁለት የድንጋይ ጽላቶ
ች እንደ ፊተኞች አድርገህጥረብ በሰበርኻቸው በፊተኞቹ
ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች እጽፍባቸዋለሁ። ”
እናም ይህ ጥቅስ ሰዎች ጽላትን እንዲሰሩ እግዚዓብሔር
ፍቃድ እንደሰጣቸው ይነግረናል። ሙሴምእንደተባለው አ
ደረገ ሁለት ጽላቶችን ሰራ ወደተራራም ጽላቶቹን ተሸክሞ
ወጣ እግዚአብሄርም በጽላቶቹላይ ከእንደገና አስርቱን
ትእዛዛት ጻፈባቸው። ሙሴም ከተራራው ጽላቱን ተሸክሞ
ሲወርድ ፊቱ ያንፀባርቅነበር።
ኦሪት ዘጸአት 34 ፥ 29 :-
” እንዲህም ሆነ ሙሴ ከሲና ተራራ በወረደ ጊዜ ሁለቱ
የምስክር ጽላቶች በሙሴእጅ ነበሩ ሙሴም ከተራራው በ
ወረደ ጊዜ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ተነጋገረ የፊቱ
ቁርበትእንዳንጸባረቀ አላወቀም ነበር። ”
ኦሪት ዘጸአት 34:30 :-
” አሮንና የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ሙሴን ባዩ ጊዜ፥ እነ
ሆ የፊቱ ቁርበት አንጸባረቀወደ እርሱም ይቀርቡ ዘንድ
ፈሩ። ” . ኦሪት ዘጸአት 25:10-15 :-
” እኔ እንደማሳይህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ እንደ
ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ፥እንዲሁ ሥሩት። ከግራር እንጨት
ም ታቦትን ይሥሩ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም
አንድ ክንድተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።
በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው በእርሱም
ላይበዙሪያው የወርቅ አክሊል አድርግለት። አራት የወርቅ
ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹላይ
አኑር በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን
ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ። መሎጊያዎችንም
ከግራርእንጨት ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው። ለታቦቱ
መሸከሚያ በታቦቱ ጐን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹንአ
ግባ። መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥
ከቶም አይውጡ። ”
ኦሪት ዘጸአት 25:26:-
” በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለ
ህ። ” እኔ የምሰጥህንመስክር ያለው ሁለቱን ጽላቶች ነው
የታቦት ጥቅም በኦሪት ( ኢየሱስ ከመወለዱ) በፊት እግዚ
አብሄር ከህዝቡ ጋር ለመሆኑ ምልክት ነበር።በሃዲስ
ኪዳን ( ኢየሱስ ከተወለደባሗላ) ለኢየሱስ ክርስቶስ
የስጋው እና የደሙ ዙፋን በመሆን ያገለግላል።
ታቦት ባለበት እግዚአብሄር እና ሰው እንደሚገናኙ
እግዚአብሄር እንዲ ሲል ለሙሴ ነግሮታል
ኦሪት ዘጸአት 25:21 :-
” የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ እኔ
ም የምሰጥህን ምስክርበታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ። በ
ዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ የእስራኤልንም ልጆች ታ
ዝዝ ዘንድ የምሰጥህንነገር ሁሉ፥ በምስክሩ ታቦት ላይ
ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል፥ በስርየት መክደኛውም
ላይ ሆኜእነጋገርሃለሁ።”
የእግዚአብሄር ቁጣ በእስራኤላዊያን ላይ በመጣ ጊዜ ኢ
ያሱም በ ታቦት ፊት ሰግዶ እንደጸለየ መጽቅዱስይነግረ
ናል።
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 7:6 :-
” ኢያሱም ልብሱን ቀደደ፥ እርሱና የእስራኤልም ሽማግ
ሌዎችበእግዚአብሔር ታቦት ፊት እስከ ማታ ድረስ
በግምባራቸው ተደፉ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ። ኢ
ያሱምአለ። ዋይ ! ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ በአሞራውያን
እጅ አሳልፈህ ትሰጠን ታጠፋንም ዘንድ ይህን
ሕዝብዮርዳኖስን ለምን አሻገርኸው ? በዮርዳኖስ ማዶ
መቀመጥን በወደድን ነበር እኮ !”
ታቦትን ጣዖት ነው ለሚሉ መልሳችን የሚከተለው ነው።
2 ኛ ቆሮንጦስ 6 ፥ 16-17 :-
” ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ
ከዓመፅ ጋር ምንተካፋይነት አለውና፧ ብርሃንም ከጨለማ
ጋር ምን ኅብረት አለው ? ክርስቶስስ
ከቤልሆር ጋር ምንመስማማት አለው ?
ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው ? የእ
ግዚዓብሔር ታቦትንስ በጣዖትቤት የሚያኖር ማነው ?”
ይህን ጥቅስ የጴንጤዎቹ መጽሐፍ ቅዱስ
ላይ ብናየው ” የእግዚዓብሔር ታቦትንስ በጣዖት ቤት
የሚያኖር ማነው?” የሚለዉን ”ለእግዚአብሔር ቤተ
መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው ? በሚል
ቀይረውታል
No comments:
Post a Comment