Wednesday, 13 January 2016

ታቦት ኬት መጣ?

የእግዚአብሔርን። ታባት በክብር። አጅበን
↪የመዳን። ↪ምልክት ↪መስቀሉን ይዘን
በእውነቱ መንገድ። ↪በቀናው። ጎዳና
↪እንዳ ትናንትናው። ↪ዛሬም አለንና።
፤፤ የእግዚአብሔር። የክብሩ መገለጫ። ታባትን ይዘን። ስንገኝ። እውነቱን ሰይገነዘቡ ። እና መፅሐፍ ምን ይለል። ብሎ እውነቱን ሰይረዱ። እናንተ። ኦርቶዶክሰዊያን ጣዖትን ነው። በመንባረቹ የስቀመጠቹት። ለሚሉ ወገኖች።
እኛ። ይዘን። የሚን ገኝ። እግዚአብሔር አምላክ። ባርኮ ቀድሳ። የሰጠን። የእግዚአብሔር። የክብሩ መገላጫ ታቦት ነው ።
፤፤ ታባት። ኬት መጣ። ለሚለው
ዘጸ። 24፥12
፤፤ ዘጸ 34፥1 ፥4
፤፤ መፅሐፍ። ዜና። 23፥ 9
፤፤ መፅሐፍ። ኢያሱ። 3፥3
እነዚህ ሁሉ በብሉይ ኪዳን። ስሆን። ሌለ ዳሞ። ብሉይ ክዳንን። አንቀበልም። አዲስ ክዳን ለይ የለም።
ለሚሉት። ሰዎች። በአዲስ ክዳንም። የእግዚአብሔር። ታቦት አልቀረም።
↪ማቴዎስ። 5፥17
፤፤ እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ። ልፈጽም። እንጂ። ለመሻር። አልመጣሁም። ።
↪2ኛ ቆሮንቶስ። 6፥26
፤፤ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም። ከጣዖት ጋራ። ምን። መጋጠም። አለው እኛ። የሕያው። እግዚአብሔር። ቤተ መቅደስ። ነንና። እንዲ
ሁም። እግዚአብሔር ተናገረ። እንዲህ። ሲል። በእነርሱ። እኖራለሁ በመካከለቸውም። እመላለሳለሁ። አምላካቸውም ። እሆናለሁ። ሕዝቤ። ይሆናሉ ።
↪፤፤ ዩሐንስ ራእይ 11፥19
፤፤ በሰማይ ያለው። የእግዚአብሔር። መቅደስ ተከፈተ። የኪዳኑም። ታቦት። በመቅደሱ ታየ። መብረቅና ድምፅም። ነጒድጓድም። የምድርም መናወጥ። ታላቅም በረዶ ሆነ።ይለል።
፤፤ የእግዚአብሔር ታቦት። የላ አገባብ። ለሚሰደቡት ሰዎች ይቅር ይበለችው። እኛ። የእግዚአብሔርን። ታቦት እንጂ ጣዖትን። አንቀበልም።
ታቦት የእግዚአብሔር ነው
ጣዖት። የሰይጣን ነው
ሰለዚህ። የእግዚአብሔር ታቦት የሚሰደብ። የሰይጣን መልእክተኛ ነው።
↪እውነተኛው መንገድ። የእግዚአብሔር። የሆነውን። ይዘን። እንኖራለን። ለዘለዓለም። እግዚአብሔር። አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። አሜን

No comments:

Post a Comment